Seattle Public Schools

Preparing for Kindergarten

Amharic

ወላጆች እና ቤተሰብ የልጃቸው የመጀመሪያ መማህራን እንደመሆነቸው መጠን በህጻናት ትምህርት ላይ ትልቅ ተራ ይጫወታሉ። ልጆች በተለያየ መልክ እና ደረጃ ትምህርት ይቀስማሉ። ወደ ትምህርት ቤትም ሲመጡ የተለያየ ችሎታ ይዘው ነው የሚመጡት። እነዚህ መመሪያዎች ተማሪዎች ለመዋለ ህፃናት ለመዘጋጀት የሚያስፈልጓቸውን ስድስት የእድገት ዘርፎችን ላይ ያተኩራሉ። ቀጥሎ የቀረበው ዝርዝር ከልጅዎን ጋር እሱ/እሷን በይበልጥ ለመዋለ ህፃናት ለማዘጋጀት ማድረግ ያለብዎን ኣንዳንድ ዝግጅቶች እና ዘዴዎች ይጦቅማል

ማህበራዊ / ስሜታዊ

  • ልጄባለ 2-ደረጃመመሪያዎችንሁሌየስማል(ይከተላል)በተጨማሪምባል 3-ደረጃመመሪያዎችንመማርእየጀመረነው።
  • ልጄእለታዊተግባራትንያስታውሳልዘውትርይከተላል (ለምሳሌ፤እራት፣ገላውንመታጠብ፣ጥርሱንማጽዳት፣ለመኝታግዜትረካይዘጋጃል፣ወደመኝታይሄዳል)
  • ልጄስሜቱንመግለጽ (ለምሳሌ፤ደስብሎኛል፣ኣዝኛለሁ፣ዛሬተነሳስቻለሁ)ይችላል።
  • ልጄሲጨነቅወይሲቆጣእራሱ/ራሷንመቆጣጠርይችላል።
  • ልጄየራሱን/የረሷንኮትመልበስይችላል/ትችላለች።
  • ልጄሽንትቤትያለምንምእርዳታመጥቀምይችላል/ትችላለች።
  • ልጄእጁን/እጇንመታጠብይችላል/ትችላለች።                           
  • ልጄመጫወቻውንበስነስርዓትማስቀመጥ፣ትንንሽየፈሰሰነገርማጽዳትእናየተጠመበትንነገርቦታውመመለስይችላል/ትችላለች።
  • ልጄለሌሎችማካፈል፣ተራመጠበቅእናሌሎችንማግዝይችላል/ትችላለች።
  • ልጄኣዲስነገርወይም/እናኣዲስስዎችጋርመላመድይችላል/ትችላለች።
  • ልጄከሌሎችጋርተስማምቶመጫወትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄሌሎችንማጽናናትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄበራሱ/በራሷዕድሜክልልካሉየተለመዱጓደኞችጋርሁሌምየመየጫወትዕድልኣግኝቷል/ኣግኝታለች

ኣካላዊ

  • ልጄመሮጥ፣መዝለልእናመጋለብይችላል/ትችላለች።
  • ልጄበኣንድእግሩመቆምይችላል/ትችላለች።
  • ልጄትልቅኳስመቅለብእናመወርወርይችላል/ትችላለች።
  • ልጄኳስመምታትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄበመቀስመቁረጥይችላል/ትችላለች።
  • ልጄእርሳስመያዝእናመጠቀምይችላል/ትችላለች።.
  • ልጄመታጠቅ፣ዚፕመዝጋት፣መቀንጠስእናቁልፉመቆለፍይችላል/ትችላለች

ቋንቋ

  • ልጄየራሱን/ያረሷንሃሳብእናፍላጎትለመግለጽቃላትይጠቀማል/ትጠቀማለች።
  • ልጄበራሱ/በራሷቃላትተጠቅሞ/ተጠቅማየተለመዱነገሮችመግለጽእናመሰየምይችላል/ትችላለች።.
  • ልጄበየቀኑኣዳዲስቃላትይጠቀማል/ትጠቀማለች።
  • ልጄኣጥርቶይናገራልበተጨማሪምሲናገር/ስትናገርኣብዛኛዎቹሰዎችንግግሩ/ይገባቸዋል።
  • ልጄ4ኣስከ 6ቃላትያለውኣርፍተነገርይናገራል።
  • ልጄባለፈግዜስላጋጠመነገርበዝርዝርመናገርትችላለች/ይችላል።
  • ልጄስለኣንድኣርእስትከሌላሰውጋርተራውንእየጠበቀመነጋገርይችላል/ትችላለች

የኣእምሮ እድገት

  • ልጄችግርለመፍታትከኣንድበላይመንገዶችማሰብይችላል/ትችላለች።
  • ልጄጥያቄዎችንለመመለስጉጉትእናፍላጎትኣለው/ኣላት።
  • ልጄችግርመፍታትእናጨወታላይተጣጣፊነትእናፈጣሪነትያሳያል/ታሳያለች።
  • ልጄነገሮችንበቀለማቸው፣በቅርጻቸውወይምመጠናቸውመመደብይችላል/ትችላለች።
  • ልጄጸጥብሎመቀመጥ፣ነቅቶእናየያዘውነገርላይኣተኩሮመቆየትይችላል/ትችላለች

ማንበብ እና መጻፍ

  • ልጄ5እስከ 10ቤትየሚመቱቃላትንመለየትወይምየህጻናትመዝሙርመዘመርይችላል/ትችላለች።
  • ልጄቃላትበተመሳሳይድምጽመጀመራቸውን (ለምሳሌ፤ቢግ፣ብራውን፣ቢር)መለየትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄያንድየሆነቃልክፍሎችን (ለምሳሌ፤ (hap-py)ባለ 2ክፍልእና 2ኣናባቢ)መስማትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄ10እስከ 20በትልቁእና10እስከ 20በትንሹየተጻፉፊደላትንመለየትእናመጥራትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄ10እስከ 20የሚደርሱፊደላትበትክክልማድመጽይችላል/ትችላለች።
  • ልጄየመጽሓፍኣካላትንለምሳሌሽፋን፣ኣርእስት፣ገጽ፣ቃላትወዘተያውቃል/ታውቃለች።
  • ልጄከኣዋቂጋርያነባልበተአጨማሪምተረትተረትምያዳምጣል።ስለሰማውታሪክመናጋርእናየሰማንታሪክደግሞመተረክይችላል/ትችላለች።
  • ልጄታረካ/ተረትስእልበመሳልወይም/እናበጽሓፍመጻፍይችላል/ትችላለች።
  • ልጄስሙንመጻፍእናየስሙን/የስሟንፊደላትይለያል/ትለያለች።
  • ልጄፊደላትንመለየትይችላል

ሂሳብ

  • ልጄ10እስከ 20የሚሆኑነገሮችንእየጦቀመመቁጠርይችላል/ትችላለች።
  • ልጄእስከ 20በተርታጭክብሎመቁጠርይችላል/ትችላለች።
  • ልጄይበልጣል፣ያንሳልወይምእኩልነውየሚሉትንቃላትመረዳትጀምሯል/ጀምራለች።
  • ልጄ1እስከ 10ያሉቁጥሮችንመለየትይችላል።
  • ልጄ1እስከ 10ያሉቁጥሮችንተማሳሳይቁጥርካላቸውነገሮችጋርማዛመድይችላል/ትችላለች።
  • ልጄየተለመዱቅርጾችንለምሳሌ፤ክብ፣ኣራትመኣዝን፣ሦሥትመኣዝንወዘተመለየትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄየተለመዱቀላልቅርጾችንማዛመድእናመለያየትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄሲጫወትመለኪያዎችለምሳሌ፡ኩባያ፣ማንኪያ፣ማስመሪያ፣ሚዛንወዘተይጠቀማል/ትጠቀማለች።
  • ልጄቃላትበመጠቀምነገሮችንበመጠን፣በቅርጽእናክብደትለምሳሌ፤ትልቅ፣ክብ፣ከባድወዘተይገልጻል/ትገልጻለች።
  • ልጄነገሮችንበቅደምተከተልማስቀመጥለምሳሌ፤ 1ደኛ፣ 2ተኛ፣ 3ተኛወዘተይችላል/ትችላለች

የግል መረጃ

  • ልጄስሙን/ስሟን፣ያባቱን/ያባቷንስምእናየቤተሰቡን/የቤተሰቧንስምያውቃል/ታውቃለች።
  • ልጄየራሱን/ያረሷንኣድራሻእናስልክቁጥርያውቃል/ታውቃለች።
  • ልጄእስከ 10የሚደርሱየሰውነትክፍሎችን (እራስ፣ትከሻ፣ቁርጭምጭሚት፣እጣትወዘተ…)መጥራትይችላል/ትችላለች።
  • ልጄእድሜውንእናየልደትቀኑንያውቃል/ታውቃለች